Witty Comics
Hello make a comic | login | join | faq | puzzle newsletter | make friends | draw pictures

ድነት by adanewdaba on 11-07-2017
ስሞት ወደ መንግስተ ሰማይ እንደ ምሄድ እንዴት እርግጠኛ መሆን እችላልሁ?
ወደ መንግስተ ሰማይ ለመሄድ የግድ ለሃጢአትህ ከእግዚአብሔር ዘንድ ይቅርታን ማግኘት ይኖርብሃል።
ከብዙ ክፉ ሰዎች አንጻር ራሴን ስገመገመው ሃጢአተኛ እንዳልሆንኩ ነው የሚሰማኝ፤ በዚህ በኩልስ ስጋት ሊገባኝ አይገባም፣ አይደል?
ተሳስተሃል ጓደኛዬ፤ የእግዚአብሔርን ፊት ለማየት ያሚያስፈልግህ አንጻራዊ ጽድቅ ሳይሆን ፍጹም ጽድቅ ነው።
ማንም!!!
ይህ ታዲያ ማን ሊኖረው ይችላል? ማንስ እግዚአብሔር ፊት ሊቀርብ ይችላል?
ማንም!!!
vote: votevotevotevotevote | login to vote | log in to flag this comic as inappropriate
View this comic as XML | printer friendly
<< More Comics ስሞት ወደ መንግስተ ሰማይ እንደ ምሄድ እንዴት እርግጠኛ መሆን እችላልሁ? >>